በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. በጀት አመት ኮብል ስቶን ምንጣፍ ስላይድና የዲች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. በጀት አመት በክልል መንግስት በዞኑና በከተማ አስተዳደር የሚሰጠውን ማቺንግ ፈንድ በከተማ ውስጥ ለውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ኮብል ስቶን ምንጣፍ ስላይድና የዲች ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በመንግስት ግዢ አዋጅና ደንብ መመሪያ መሰረት፦
- የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
- በአቅራቢነት ሰርተፍኬት
- የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (TIN NO)
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
- አስፈላጊውን የግንባታ ማቴርያሎችና መሳርያዎችን በግላቸው አጓጉዙ መስራ የሚችሉ
- ደረጃ 9 ሆኖ ጀማሪ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የሆነና ሥራውን በታቀደው ግዜ ሰሌዳ መሰረት አጠናቆ ማስረከብ የሚችል
- መልካም የስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች ከውድድር በፊት የሥራ ሳይቱን በራሱ አይቶ ማረጋገጥ አለበት
- ጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ
- የደረጃ ማረጋገጫ ከአደራጅ መ/ቤት ሰርተፍኬት ለማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የሥራ ዝርዝር የሚገልጸውን ሰነድ በሳይት የማመለስ 300 (ሶስት መቶ) ብር መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሰነድን ሲያቀርቡ ፋይናሻል ሰነድ አንድ ኦሪጂናል ሁለት ፎቶኮፒ ለየብቻው በእያንዳንዱ ገጽ ተፈርሞበት የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት በሶስት ፖስታ ታሽጎ በሁሉም ፖስታዎች የጨረታ አይነት የማህበሩ ስምና ማህተም ተደርጎበት በአንድ እናት ፖስታ ታሽጎ ፖስታ ላይም በተመሳሳይ የድርጅቱ ማህተም የጨረታ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ አብሮት የአጫራች መ/ቤት ሥም ተጽፎበት ማቅረብ ይኖርበታል።
- በጨረታው ሂደት ላይ አሸናፊ የሆነ ድርጂት ከአጠቃለይ ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10%ማስያዝ አለበት
- ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ይሆናል 16 በአስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰአት ታሽጎ በእለቱ 8፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቦታ ይከፈታል ቀጣዩ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል
- የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉለውም
- ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916881031 ወይም 0913372041 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል።
በጋሙ ዞን የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
