አዋሽ ባንክ በሰጠው ብድር መያዣነት የያዛቸውን ቤቶች መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ በሰጠው ብድር መያዣነትየያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁጥን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ስልጣን ውክልና መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካሜ |
የጨረታ መነሻሷጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰአት |
||
|
ከተማ |
ክ ከተማ |
ቀበሌ /ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ተሾመ ኤባ |
ሰሚት |
ተበዳሪው |
ለቅየጥ |
አአ |
ቦ |
|
10_1/12/7/6/23075/ |
94.64 |
5,700,000 |
25-8-15 |
4:00-5:00 |
|
2 |
ዘመኑ ጥላዬ |
ባህር ዳር |
ተበዳሪው |
G+4 ሆቴል |
ኢንጅባራ |
|
01 |
361/2002 |
1080 |
19,800,000 |
25-8-15 |
5:00-6:00 |
|
3 |
መንገሻ አሰፋ |
አሌልቱ |
ተበዳሪው |
ለወተት |
ሸኖ |
|
|
567/2014 |
20000 |
4,033,088 |
25-8-15 |
5:00-6:00 |
|
4 |
ዳዋና ዳፉርሳ |
በንሳ ዳዬ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
ዳዬ |
|
|
604/2007 |
177.18 |
700,000 |
25-8-15 |
5:00-6:00 |
|
5 |
እሸቱ ገመድህን |
ቡሌሆራ |
ዱርሲቱ ኦዳ |
ለመኖርያ ቤት |
ቡሌ ሆራ |
|
|
BH/3651/D-331/04 |
400 |
1,500,000 |
26-8-15 |
5:00-6:00 |
|
6 |
አሻግሬ ሾንዶሮ |
ሀዋሳ መናሪያ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት |
ሃዋሳ |
|
|
1559/222 |
200 |
1,400,000 |
1-9-15 |
5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ:
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አስርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል ከተራ ቁጥር 2-6 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል
- መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
- ለተጨማሪ መረጃ፦ ሰሚት ቅርንጫ 011 668 0104፣ባህር ዳር ቅርንጫ 058 220 0671 አለልቱ ቅርንጫ 011 631 0578 ወንሳ ዳዩ ቅርንጫ 046-337-06-37 ቡሆራ ርንጫ 046 443 0121 ሃዋሳ መናሃር ቅ 046 212 4162 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 011 557 0075 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ
