ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በሀዋሳ ከተማ
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በሀዋሳ ከተማ |
| Description | ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በሀዋሳ ከተማ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-NC-0123-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-22 17:00:00 |
| Invitation Date | 2025-07-19 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa, Room 021/03 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 929299308 Email: derebekele29@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: at Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ማንኛውም ተወዳዳሪ አገልግሎት ድርጅት የተጠየቁትን የንግድ ማስረጃዎች ማያያዝ አለበት፡፡
2. ተወዳዳሪ ድርጅቶች በሀዋሳ ከተማ ብቻ የሚገኙ መሆን አለባቸው፡
3. ለሸናፊው ድርጅት የመስተንግዶ ቀን እና የተሳታፊዎችን ብዛት መ/ቤቱ ቀድሞ በደብዳቤ የሚሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4.ከመስተንግዶ በኃላ በሚቀርብ ህጋዊ ደረስኝ መሰረት ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡ ነገር ግን የሚቀርበው ደረሰኝ ካሽ ሬጅስተር ቢሆን ይመረጣል ካልሆነ የእጅ በእጅ የሚሆን ከሆነ የገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው።
ማሳሰቢያ።- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘኜአገልግሎት ግዥውን ሙሉ በሙሉ/ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው፡፡