INSA Procurement Of የተጣራ ውሀ/Distilled Water R - RFQ - 3/2018
Information Network Security Administration
Tender Information
| Title | INSA Procurement Of የተጣራ ውሀ/Distilled Water R - RFQ - 3/2018 |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Information Network Security Administration |
| Reference No | INSA-NCB-NC-0326-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-07-25 10:50:00 |
| Invitation Date | 2025-07-23 11:05:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Wolo Sefer, Room D Block 2nd Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 948748884 Email: contact@insa.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 124498, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Mandatory
- •Vat Registration Certificate: Mandatory
- •Business Organization Registration Certificate: Mandatory
- •Other Documents: TIN Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፡ -
* የተጣራ ውሃ (Distilled water) ይህንን ፕሮፎርማ በውድድሩ ያሸነፈው ድርጅት ለአንድ
አመት ወይም የተጣራ ውሃው እስኪያልቅ ድረስ ውል የመፈራረም ግዴታ አለበት፡፡
*መስሪያ ቤቱ ለስራ በሚያስፈልገን ጊዜ ካላችሁበት በመምጣት ከ 150 እስከ 200 ሊትር
በወር አንድ ጊዜ የሚወስድ ይሆናል፡፡
*የምትሳተፉ ድርጅቶች እስቶካችሁ ላይ መኖሩን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ - Water
resistance value >1M ohms - አሸናፊ የሚሆነድ ድርጅት የተጣራ ውሃውን ለባለሙያ
የማሳየት ግዴታ አለበት።
* ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የእቃ (አገልግሎት) ዋጋ ሲሰጡ ዋጋዉን ከቫት
በፊት ያስቀምጡ።
* ዋጋ ስትሞሉ በስፔኩ/በተጠየቀው መሰረት መሆን አለበት።
* አሸናፊው ድርጅት እቃዎችን/አገልግሎቶችን የሚያቀርበው ወሎ ሰፈር በሚገኘው
የ INSA ዋ/መቤት ነው።
* ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት የተጠየቀውን እቃ/አገልግሎት ለማቅረብ የንግድ
ፈቃዳችሁ ከጥያቄው ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
* የግዥ ደንቦችና መመሪያዎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
* ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል
የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።