Purchase of Printer & Photocopy Maintenance service /የኘሪተርና ፎቶ ኮፒ ጥገና አገልግሎት ግዥ/ Mor Bahir dar Branch.
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Purchase of Printer & Photocopy Maintenance service /የኘሪተርና ፎቶ ኮፒ ጥገና አገልግሎት ግዥ/ Mor Bahir dar Branch. |
| Description | - ሙሉ ሰርቪስ በሚደረግበት ጊዜ ተቀያሪ ዕቃ የሚያስፈልግ ሆኖ ከተገኘ በተቋሙ IT ባለሙያ እየተረጋገጠ ግዥ የሚፈጸም መሆኑ ይታወቅ፡፡ - ጥገናው የሚከናወነው ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 16 በሚገኘው ገቢዎች ሚ/ር ባህርዳር ቅ/ጽ/ቤት ነው፡፡ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0261-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-10 00:00:00 |
| Invitation Date | 2025-11-05 09:19:24 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | kebele 16 kidanmihert , Room 3rd floor 304 room Bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582263401 Email: estible.aysheshim5@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 508, Postal Code: 6000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ኘሮፎርማውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሙሉ ሰርቪስ በሚደረግበት ጊዜ ተቀያሪ ዕቃ የሚያስፈልግ ሆኖ ከተገኘ በተቋሙ IT ባለሙያ እየተረጋገጠ ግዥ የሚፈጸም መሆኑ ይታወቅ፡፡
- ተጫራቹ የ6 ወር ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
- ጥገናው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በመ/ቤቱ IT ባለሙያ ተረጋግጦ ክፍያው ይፈጸማል፡፡
- ሙሉ ሰርቪስ በሚደረግበት ጊዜ ተቀያሪ ዕቃ የሚያስፈልግ ሆኖ ከተገኘ በተቋሙ IT ባለሙያ እየተረጋገጠ ግዥ የሚፈጸም መሆኑ ይታወቅ፡፡
- ተጫራቹ የ6 ወር ዋስትና የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
- ጥገናው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በመ/ቤቱ IT ባለሙያ ተረጋግጦ ክፍያው ይፈጸማል፡፡
