በኤሌክትሪክ የሚሰራ የተቃጠለ የውሃ ፓንፕ መጠቅለል (BiT ጠቅላላ አገልግሎት)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | በኤሌክትሪክ የሚሰራ የተቃጠለ የውሃ ፓንፕ መጠቅለል (BiT ጠቅላላ አገልግሎት) |
| Description | በኤሌክትሪክ የሚሰራ የተቃጠለ የውሃ ፓንፕ መጠቅለል (BiT ጠቅላላ አገልግሎት) |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0579-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-22 00:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-24 14:36:19 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ቢሮ ቁጥር ፊት ለፊት, Room ግዥ ሥራ አስፈፃሚ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 582264471 Email: tamiralech23@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade licence
- •Vat Registration Certificate: የሚሞላበት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00 ( አምስት መቶ ሽ ብር ) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለበት የምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- •Other Documents: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( TIN Number ) ሠርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ዕቃውን ኢንስቲትዩቱን ብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
2. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ዕቃውን ኢንስቲትዩቱን ብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
