የአልሙኒየም ፓርቲሽን ስራ (Works) (ፔዳ ግቢ) 08
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | የአልሙኒየም ፓርቲሽን ስራ (Works) (ፔዳ ግቢ) 08 |
| Description | የአልሙኒየም ፓርቲሽን ስራ (Works) (ፔዳ ግቢ) 08 |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-W-0665-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-01 10:27:45 |
| Invitation Date | 2025-12-31 10:27:45 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | poli peda , Room wisdom G+2 Room number 201 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912692368 Email: fdemissie2121@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 79, Postal Code: 79 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታችሁ በፊት ፔዳ ግቢ በመገኘት የሚሰሩ ቦታዎችን በማየትና በመለካት ዋጋ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡ ክፍያውን በተመለከተ ስራው መጠናቀቁን ከጠያቂ ክፍሉ ደብዳቤ ሲቀርብና በምታቀርቡልን የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር የምንከፍል መሆኑን እናሳስባለን፡፡ማሳሰቢያ፦ ክፍያው የሚፈፀመው የተሰራው ካሬ ተለክቶ ይሆናል፡፡ ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦+251 91 269 2368 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡ ፡
