Lot-118 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለቦዲቲ የጽዳት ስራ አገልግሎት ግዥ
Wolaita Sodo University
Tender Information
| Title | Lot-118 በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለቦዲቲ የጽዳት ስራ አገልግሎት ግዥ |
| Description | በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለቦዲቲ የጽዳት ስራ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Wolaita Sodo University |
| Reference No | WSU-NCB-W-0089-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-03 10:30:00 |
| Invitation Date | 2026-01-01 17:18:08 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa - Wolaita Sodo, Room 24 Wolaita Sodo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911771111 Email: meseretero@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 138, Postal Code: 4620 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046551-46-15 ወይም 0911771111 /0913876005
ጠቅላላ የ1 ወር ዋጋ ማስቀመት አለበት
ተጫራች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
1. ድርጅቱ የጽዳትና የጽዳት አገልግሎቶችን በማቅረብ ረገድ ያለውን ዕውቀት እና ልምድ የሚያረጋግጡ ማጣቀሻዎች ቢያንስ ሶስት ማቅረብ የሚችል፤
2. የፋይናንስ መረጃ በተመለከተ ላለፉት የሁለት ዓመታት የባንክ ገቢ ወጪ እንቅስቃሴ የሚያሳይ የባንክ ስቴትመንት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
3. ከተገቢው መንግስት አካል የተሰጠ የሥራ የታደሰ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያለው
4. ድርጅቱ ወይም ማህበሩ ቋሚ አድራሻ እና ቢሮ ያለው እንዲሁም ሌሎች የአገልግሎት ግዥ መመሪያ የሚጠይቋቸውን ማሟላት የሚችል፤
ተጫራቹ የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ቢጎድል የማይነበብና እና ተዛማጂነት የለሌው ከሆነ ከውድድር ወጪ ይደረጋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች በተጠየቀው መጠናንና ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ቦዲቲ ካምፓስ ማስረከብ አለበት፡፡