Purchasing of supply and fix of UV Cabinet ዩቪ -ካፒኔት/ UV-coated Cabinet) በካሬ ሜትር፣ከእነ እጅ ስራው እና ገጠማን ጨምሮ -2
Ethiopian public Health Institute
Tender Information
| Title | Purchasing of supply and fix of UV Cabinet ዩቪ -ካፒኔት/ UV-coated Cabinet) በካሬ ሜትር፣ከእነ እጅ ስራው እና ገጠማን ጨምሮ -2 |
| Description | Purchasing of supply and fix of UV Cabinet ዩቪ -ካፒኔት/ UV-coated Cabinet) በካሬ ሜትር፣ከእነ እጅ ስራው እና ገጠማን ጨምሮ -2 |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-G-0178-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-22 15:51:52 |
| Invitation Date | 2026-01-21 15:51:52 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | paster Square, Room 05 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116342172 Email: Ephi@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2142, Postal Code: 2142 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed trade license
- •Vat Registration Certificate: VAT certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
The institute has the right to cancel or amend the quotation partially or completely. The bidder should submit the item by their own transport to the institute. አሸናፊው አቅራቢ የተወዳደረበትን ዕቃ በአካል ኢኒስቲትቱ ቅጥር ግቢ ማቅረብ አለበት፡፡ ተጫራቾች የተጠየቀውን ስፔሲፊኬሽን በትክክል ሙሉ ሙሉ የሚያሟላ መሆኑን አረጋግጡ መሞላት አለበት፡፡ ከቀረበው የቴክኒክአ ፍላጎት ውጪ አማራጭ የቴክኒክ መግለጫ ተቀባይነት የለውም፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት በአራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ስራዎቹን አጠናቆ ለማሰረከብ ውል መግባት እና በውሉ መሰረት ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ ተወዳዳሪዎች ሳይት ላይ(ላቦራቶሪው ውስጥ) ፈሪኒቸሮችን/እቃዎችን ገጥመው ማስረከብ ይኖርባቸዋ፡ ካፒኔቶች ተሰርተው እንዳለቁ የመጓጓዠያ መኪና በገዢ በኩል ሊቀርብ ይችላል፡፡ አሸናፋ ድርጅት የገጣሚ ባለሞያን አበልና ትራንስፖረት በራሱ ይችላል፡፡ የገጠማው ቦታ ጂንካ ከተማ ነው ፡፡
