Tender Detail

Tender Details


Procurement of Grille work materials/DHMD/

Ministry of Defense


Tender Information

TitleProcurement of Grille work materials/DHMD/
DescriptionConstruction materials
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-G-0969-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-03-05 15:36:16
Invitation Date2026-03-04 15:36:16
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Torhayiloch, Room 19
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113729325
Email: mickyecsu2012@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: VTL
  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Valid Tax Clearance Certificate: VTCC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው፡፡ ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2.ተጫራቾች ለግዥ የቀረቡትን ማቴሪያሎች ዋጋ ስትሞሉ ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም፡፡
3. ዝቅተኛ ዋጋ በማቅረባችሁ አሸናፊ የሆናችሁ ተጫራቾች አሸናፊ የሆናችሁባቸውን ማቴሪያሎች ጎፋ ካምፕ ወደሚገኘው ግምጃ ቤት ገቢ ከማድረጋችሁ በፊት ናሙና መታየት ይኖርበታል፡፡
Save Tender