LOT -400 Procurement of Car tier (የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ ሰነድ ድጋሚ የወጣ) *
Wolkite University
Tender Information
| Title | LOT -400 Procurement of Car tier (የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ ሰነድ ድጋሚ የወጣ) * |
| Description | LOT -400 Procurement of Car tier (የመኪና ጎማ ግዥ ጨረታ ሰነድ ድጋሚ የወጣ) * |
| Procuring Entity | Wolkite University |
| Reference No | WKU-NCB-G-0104-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2025-03-28 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Wolkite unversity, Room Ground Gubere , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911835169 Email: sinte@gimal.come |
| Mailing Address: | P.O. Box 07, Postal Code: 07 |
LegalQualification
- •Bid Security:
Bid Security
(Ref: Bid Security) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Product Catalog :
Product Catalog
(Ref: Product Catalog ) - •Valid trade license or business organization registration certificate:
"Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6."
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 39800 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
1) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO 38900 (ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ብር) የብር መጠን የጨረታው ሎት ተጠቅሶ ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
2) አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው መጋዘን ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
3) እቃዉን የሚራገፍበት ወጪ አሽናፊው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል፡፡
4) ለእያንዳንዱ ጎማ ፕሮዳክት ካታሎግ የድርጅት ማህተም አድርገው ጊዜው ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
5) አሸናፊው ድርጅት ውል ከመግባቱ በፊት ላሸነፈባቸው ጎማዎች ናሙና አቅርቦ በቴክኒክ አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ( ሲጸድቅ) የውል ስምምነት የሚፈፅም ይሆናል፡፡
6) ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2) አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው መጋዘን ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
3) እቃዉን የሚራገፍበት ወጪ አሽናፊው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል፡፡
4) ለእያንዳንዱ ጎማ ፕሮዳክት ካታሎግ የድርጅት ማህተም አድርገው ጊዜው ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
5) አሸናፊው ድርጅት ውል ከመግባቱ በፊት ላሸነፈባቸው ጎማዎች ናሙና አቅርቦ በቴክኒክ አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ( ሲጸድቅ) የውል ስምምነት የሚፈፅም ይሆናል፡፡
6) ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
