የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍጽ/ቤት) |
| Description | የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ( ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0986-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-28 15:06:07 |
| Invitation Date | 2026-04-27 15:06:07 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ) addis abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 035590080 Email: hocrecrdopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት( Vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃ ማስረከቢያ ቦታ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውድ ላይ ባለው መጋዘን ነው::
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የ ጎማ መግለጫ መሰረት ጎማውን በትክክል እንዳስረከበ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው የ ጎማ መግለጫ መሰረት ጎማውን በትክክል እንዳስረከበ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
