የፖይንተር ባትሪ ዲንጋይ እና ኤፍ ሳይዝ ማርከር ግዥ EDCSC
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የፖይንተር ባትሪ ዲንጋይ እና ኤፍ ሳይዝ ማርከር ግዥ EDCSC |
| Description | ለመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ የፖይንተር ባትሪ ዲንጋይ AAA size , LR03, 1.5 V ፣ የጂ.ፒኤ.ስ (GPS) ባትሪ ዲንጋይ AA size , LR6, 1.5 V ፣ ኤፍ ሳይዝ (F size parker) ቀይ እና ኤፍ ሳይዝ (F size parker) ሠማያዊ በፕሮፎርማ የግዥ ዘዴ ለመግዛት የቀረበ ግዥ ፡፡ EDCSC |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-1388-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-04-30 15:53:02 |
| Invitation Date | 2026-04-29 15:53:02 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Ethiopian Defense Command and Staff College, Room 006 Addiss Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 111226507 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 81029, Postal Code: 81029 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
2. ደረጃውን የጠበቀ የፖይንተር ባትሪ ዲንጋይ AAA size , LR03, 1.5 V ፣ የጂ.ፒኤ.ስ (GPS) ባትሪ ዲንጋይ AA size , LR6, 1.5 V ፣ ኤፍ ሳይዝ (F size parker) ቀይ እና ኤፍ ሳይዝ (F size parker) ሠማያዊ በተጠየቀው መሠረት መቅረብ አለበት፡፡
3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤