LOT 1 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 1 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ |
| Description | LOT 1 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-1129-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-25 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-21 15:32:43 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116763815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት የፖውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extinguisher) 6ኪሎ ግራም የካርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon dioxide Fire Extinguisher) 3ኪሎ ግራም ፣የኮርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ ( Carbon dioxide fire Extinguisher) 25 ኪሎ ግራም፣የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam fire extinguisher)25 ሊትር የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ቢሮ ድረስ በመቅረብ መሰብሰብ፣ ሙሌት የሚያስፈለግውን መሙላት፣የማብቂያ ጊዜን መለጠፍ፣በተገቢ ቦታ መልሶ ማስቀመጥ አለበት፡፡
