Procurement of Construction Materials
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | procurement of construction material (for Ankober project) |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0150-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-23 09:16:56 |
| Invitation Date | 2026-05-22 09:16:56 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: Minilutes27@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: VTC
- •Vat Registration Certificate: VRC
- •Business Organization Registration Certificate: BORC
- •Other Documents: TIN,no,
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን እቃዎች ስርቶ የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
ውድድሩ በጥቅል ዋጋ (በሎት) ስለሆነ ተጫራቾች ሁሉም እቃ ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ሁሉም እቃ ላይ ዋጋ ካልሞሉ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ህትመት ስርቶ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ንብረቱ ገቢ ማድረግ(ማስረከብ) አለበት፡፡
በስቶክ ላይ የሌለዎትን እቃ አይሙሉ
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡