Procurement of Tyre
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Tyre |
| Description | lot-25 በመጀመሪያ ደረጃ ከድሬዳዋ ከተማ ውጪ የምትወዳደሩ ተጫራቾች እቃዎቹን ድሬዳዋ ማምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን አውቃችሁ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የመኪና ጎማ ግዥ ነው |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1237-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-04 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-02 17:46:52 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 913201833 Email: raheltm1833@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 11 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች ሲወዳደሩ በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል
የጨረታው አሸናፊ የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተጨማደደ፣ የተቀደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው