የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የጥበቃ አገልግሎት ግዥ |
| Description | የጥበቃ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0379-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-02-05 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-26 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | meshualekiya Tilahun gessese square yirga haile bdg, Room 4th floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- •Technical Offer: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements (Ref: 33.4(d))
- •የስራ ሰአት 7/24 መስራት የሚችል :
የስራ ሰአት 7/24 መስራት የሚችል
(Ref: -) - •Schedule of Requirements: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements (Ref: 33.4(d))
- •በሚሰጠው አገልግት 3 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ የሚያቀርብ :
በሚሰጠው አገልግት 3 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ የሚያቀርብ
(Ref: -) - •በጥበቃ አገልግሎት ለማረፊያ የሚሆን የነፍስ ወከፍ ዱላ ፣ተንቀሳቃሽ ስልክ፣አልጋ ፍራሽ ፤ብርድ ልብስ ፣አንሶላ፣ጃንጥላ ፣የእለት ሁኔታ መዝገብ ፣ፓውዛ ባትሪ፣ ሎከር የተሟላ ኢንፎርም እና ሌሎች ለጥበቃ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎ ማቅረብ የሚችል :
በጥበቃ አገልግሎት ለማረፊያ የሚሆን የነፍስ ወከፍ ዱላ ፣ተንቀሳቃሽ ስልክ፣አልጋ ፍራሽ ፤ብርድ ልብስ ፣አንሶላ፣ጃንጥላ ፣የእለት ሁኔታ መዝገብ ፣ፓውዛ ባትሪ፣ ሎከር የተሟላ ኢንፎርም እና ሌሎች ለጥበቃ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎ ማቅረብ የሚችል
(Ref: -) - •በጥበቃ ስራ ላይ ለሚፈጠሩ ጉድለት ወይም ለሚጠፉ ንብረቶች ሃላፊነት መውሰድ የሚችል(ተያዥ ያለው ጥበቃ ማቅረብ የሚችል) :
በጥበቃ ስራ ላይ ለሚፈጠሩ ጉድለት ወይም ለሚጠፉ ንብረቶች ሃላፊነት መውሰድ የሚችል(ተያዥ ያለው ጥበቃ ማቅረብ የሚችል)
(Ref: -) - •ለጥበቃ ሰራተኛ በቂ የስራ ላይ ስልጠና አሰልጥኖ የሚያቀርብ :
ለጥበቃ ሰራተኛ በቂ የስራ ላይ ስልጠና አሰልጥኖ የሚያቀርብ
(Ref: -) - •የጥበቃ ሰራተኛው በስራ ላይ ጉዳት ቢያጋጥመው ሙሉ ሃላፊነት የሚወስድ ወዲያው በተጎጂው ቦታ መተካት የሚችል:
የጥበቃ ሰራተኛው በስራ ላይ ጉዳት ቢያጋጥመው ሙሉ ሃላፊነት የሚወስድ ወዲያው በተጎጂው ቦታ መተካት የሚችል
(Ref: -) - •በሰጠው ዋጋ ቢያንስ ለ01አመት ያለምንመ ዋጋ ጭማሪ አገልግሎቱን የሚሰጥ ሆኖ ውሉን ማደስ ካስፈለገ በጋራ ስምምነት በወቅታዊ የገባያ ጥናት ዋጋ ማስተካከያ መሰረት ውሉ ሊራዘም እንደሚችል የሚስማማ:
በሰጠው ዋጋ ቢያንስ ለ01አመት ያለምንመ ዋጋ ጭማሪ አገልግሎቱን የሚሰጥ ሆኖ ውሉን ማደስ ካስፈለገ በጋራ ስምምነት በወቅታዊ የገባያ ጥናት ዋጋ ማስተካከያ መሰረት ውሉ ሊራዘም እንደሚችል የሚስማማ
(Ref: -) - •በኮሚሽኑ የጥበቃ ኢንስፔክሽን እነ ጥራት ቁጥጥር መመዘኛ መሰረት ስራዎችን ለማስተካከል ፍቃደኛ የሆነ :
በኮሚሽኑ የጥበቃ ኢንስፔክሽን እነ ጥራት ቁጥጥር መመዘኛ መሰረት ስራዎችን ለማስተካከል ፍቃደኛ የሆነ
(Ref: -) - •የስራ ብቃቱን የሚያሳይ ጠንካራ የሆነ ድርጅታዊ መዋቅር የሚያቀርብ :
የስራ ብቃቱን የሚያሳይ ጠንካራ የሆነ ድርጅታዊ መዋቅር የሚያቀርብ
(Ref: -) - • warranty : Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24; (በጥበቃ ስራ ልይ ለሚፈጠር ጉድለት ወይም ለሚጠፋ ንብረቶች እና አጠቃለይ ጉዳቶች የኢንሹራንስ ዋስትና ከታወቀ የኢንሽራንስ ድርጅት ወቅታዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል) (Ref: 33.4(e))
- •የጥበቃውን የ24 ሰዓት ሰላም ውሎ ማደር በተዘጋጀው የሪፖርት ቅጽ መሰረት በየቀኑ ለሚመለከተው ስራወን በቅርብ ለሚመራ አካ በየቀኑ ላመቅረብ ፍቃደኛ የሆነ :
የጥበቃውን የ24 ሰዓት ሰላም ውሎ ማደር በተዘጋጀው የሪፖርት ቅጽ መሰረት በየቀኑ ለሚመለከተው ስራወን በቅርብ ለሚመራ አካ በየቀኑ ላመቅረብ ፍቃደኛ የሆነ
(Ref: -) - •ለስራ ግምገማ መነሻ የሚሆን አሁን እየሰራባቸው የሚገኙ ሁለት ተቋማት በማሳያነት ማስጎብኘት የሚችል:
ለስራ ግምገማ መነሻ የሚሆን አሁን እየሰራባቸው የሚገኙ ሁለት ተቋማት በማሳያነት ማስጎብኘት የሚችል
(Ref: -) - •ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ቢሮ የጥበቃ አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል:
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ቢሮ የጥበቃ አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
(Ref: -) - •በቀን 02 ጥበቃ አባላት በአጠቃላይ 06 ጥበቃ መመደብ የሚችል ከጠዋቱ 1 እስከ ጠዋቱ 1ሰዓት እርክክብ አድርጎ 24 ሰዓት ጥበቃ አገልግሎት በማጠናቀቅ የእለቱ ተረኛ በምድብ ቦታው ላይ እንዲገኙ ማድረግ:
በቀን 02 ጥበቃ አባላት በአጠቃላይ 06 ጥበቃ መመደብ የሚችል ከጠዋቱ 1 እስከ ጠዋቱ 1ሰዓት እርክክብ አድርጎ 24 ሰዓት ጥበቃ አገልግሎት በማጠናቀቅ የእለቱ ተረኛ በምድብ ቦታው ላይ እንዲገኙ ማድረግ
(Ref: -) - •ከመ/ቤቱ የስራ ባህሪ አንጻር ጉዳዩ በሚመለከተው የተቋሙ አካል በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ስራውን ለማከናውን ፍቃደኛ የሆነ:
ከመ/ቤቱ የስራ ባህሪ አንጻር ጉዳዩ በሚመለከተው የተቋሙ አካል በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ስራውን ለማከናውን ፍቃደኛ የሆነ
(Ref: -) - •የቁጥጥርና የግምገማ እቅድ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የቁጥጥር ቼክ ሊስት የሚያቀርብ:
የቁጥጥርና የግምገማ እቅድ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የቁጥጥር ቼክ ሊስት የሚያቀርብ
(Ref: -) - •የሰዓት መቆጣጠሪያ አቴንዳስ በየቀኑ ማስፈረሚያ ማቅረብ የሚችል:
የሰዓት መቆጣጠሪያ አቴንዳስ በየቀኑ ማስፈረሚያ ማቅረብ የሚችል
(Ref: -) - •ለጥበቃ ሰራተኛ የሚሰጥ ጥቅማጥቅም ዝርዝር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል:
ለጥበቃ ሰራተኛ የሚሰጥ ጥቅማጥቅም ዝርዝር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
(Ref: -)
LegalQualification
- •Partnerships, Consortium or Joint Ventures Partnerships agreement: In the case of a bid submitted by a Partnerships, Consortium or Joint Ventures PARTNERSHIPS, CONSORTIUM, OR JOINT VENTURES the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form partnerships, consortium, or joint ventures PARTNERSHIPS, CONSORTIUM, OR JOINT VENTURES, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1. (Ref: 33.2(g))
- •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f)) - •bid security:
bid security (25000.00 CPO,bank guarantee and letter from small and medium business enterprise)
(Ref: -) - •Nationality: Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2; (Ref: 33.2(a))
- •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c)) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: 33.2(b))
PerformanceQualification
- •ከታወቁ 3ተቋማት የመልካም የስራ አፈጻፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል :
ከታወቁ 3ተቋማት የመልካም የስራ አፈጻፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
(Ref: -)
FinancialQualification
- •የድርጅቱን ካፒታል ከባንክ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል:
የድርጅቱን ካፒታል ከባንክ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 25000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
እያንዳንዱ ተጨራች የጨረታ ማስከበሪያዉን በአካል ኮሚሽኑ ግዥ ክፍል ድረስ የማቅረብ ግደታ አለበት፡፡ ያላቀረበ ተጫራች ከዉድድር ዉጪ ይሆናል፡፡
