Tender Detail

Tender Details

  • Company BONGA UNIVERSITY
  • Address , Phone: +251474524588
  • Website
  • Deadline16 Feb 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-02-16 15:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

የመምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

BONGA UNIVERSITY


Tender Information

Titleየመምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Descriptionየመምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityBONGA UNIVERSITY
Reference NoBU-NCB-NC-0027-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-16 15:00:00
Invitation Date2026-02-03 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:bonga, Room AD-08
Bonga, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 474524588
Email: tsegayekoch@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 334, Postal Code: 334

LegalQualification

  • •Conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 33.2(b))

TechnicalQualification

  • •Technical Offer:  Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: 33.4(d))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 ተጫራቾች ጨረታዉ ከመከፈቱ አስቀድሞ የጨረታ ማስከበርያ CPO እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በአካል ማቅረብ አለበት::
1. በቦንጋ ከተማ ዉስጥ በአንድ ቀን እስከ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ ከስምንት ምልልስ /ዙር/ በላይ አገልግሎት ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ /መሆን/ አለበት። 2. ዩኒቨርሲቲዉ ከቀን ክፍያ በስተቀር ሌሎች ወጪዎች ማለትም የነዳጅ፣ የሾፌር /የረዳት/ ደመወዝና አበል እንዲሁም የጥገና ወጪዎች አይመለከተዉም። 3. ከቦንጋ ከተማ ዉጪ የተሽከርካሪዉ የሥራ ስምሪት በሚሰጥበት ወቅት የተሽከርካሪዉ የናፍጣ ፍጆታ የመንገድና ትራንስፖርት በሚሰጠዉ ማረጋገጫ መሠረት እንዲሁም የሾፌር ዉሎ አበል የመንግስት የደመወዝ ስኬል መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ የሚሸፈን ይሆናል። 4. የመኪና ባለቤት ከሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /ሊብሬ/ እና በወቅቱ የታደሰ ሙሉ የመኪና የመድህን ዋስትና /እንሹራንስ/ እና ሶስተኛ ወገን ወይም የተሽከሪካሪ አከራይ ተከራይ ከሆኑ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ ህጋዊ ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5. የዘመኑን የቴክኒክ ምርመራ የተደረገበት መረጃ ማቅረብ የሚችል 6. መኪናው ውል የሚገባው የመኪናውን ብቃት ለመመርመር ዩኒቨርሲቲው በሚፈልገው መስመር ለሙከራ ከተነዳ በኃላ ይሆናል፡፡ 7.የስርት ዘመኑ ከ2014 ወዲህ አሸናፊ ሆኖ መኪና ስያቀርቡ፤- 1. የመኪናው መስታወት ያልሰበረ እና መሉ በሙሉ ተከፍቶ መዘጋት የሚችል 2. የመኪና በሮችም መቆለፊያቸው ያልተሰበረ ልከፈት ልዘጋ የሚችል 3. የመኪናው የውስጥ እና የውጭ ንጽህናው የተጠበቀ ለእይታ ማራኪ እና ምቹ የሆነ 4. ወንበሮቹ ለመቀመጥ ምቹና ያልተሰባበሩ ወይም የወንበር ጨርቅ ንጽህ እና እይታ የምማርክ 5. የሾፈሩ ወንብር ቀበቶ ያለው 6. የመኪና ረዳት ያለው 7. የተሽከርካሪ ጎማ ሙሉ ጥርስ ያለው ልሾ ያልሆነ 8. የግባር መስታወት ያልተሰበረ እና እይታን የማይጋርድ 9.የመኪናዉ ስሪት ዘመን እ.ኤ.አ ከ2014 ወዲህ መሆን አለበት የተሸከርካሪ መቆጣጠሪያን በተመለከተ Ø የተሸከርካሪ ማርሾች በትክክል የሚሰሩ መሆን Ø የተሸከርካሪ መሪ በትክክል የሚሰራ መሆን Ø የእግር ፍሬን እና የእጅ ፍሬን ተሽከርካሪውን በቀላሉ ተቆጣጥሮ ማቆም የሚችል መሆን የተሽከርካሪ ትይንቶች በተመለከተ Ø የግራና ቀኝ እስፖክዩ መኖሩና በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት Ø የግራና የቀኝ እንዲሁም የፊት እና የኋላ ፍሬቻዎች በትክክል መስራት አለባቸው Ø ስምርት ክፍል በሚያወጣዉ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በተለያዬ ምክንያቶች ለአንድ ዙር ሥራ ያስተጓገለ እንድሆን የ2(ሁለት) ቀን ክፍያ፤1(አንድ) ቀን አገልግሎት ካልሰጠ የ 4 ቀን ክፊያ ይቆረጥበታል።
Save Tender