Procurement of Construction Materials
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ሚስማር እና ቆርቆሮ ፕሮፎርማ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-1258-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-11 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-06-08 15:32:41 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room 3rd floor room306 bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊዉ ድርጅት እቃዉን ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 003 ድረስ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ዋጋ ሲሰጡ የሰጡበትን ዕቃ አይነት መጥቀስ አለባቸዉ፡
እቃዉ በባለሙያ ሲረጋገጥ እና ህጋዊ ሰነድ/ደረሰኝ ሲያመጡ ገቢ ሆኖ ክፍያ የሚፈጸም ይሆነል፡:መስሪያ ቤቱ ያወጣዉን ፕሮፎርማ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ አድራሻ ባህር ዳር አባይ ማዶ ቀበሌ 11 ዘመን ኮንስትራክሽን ጎን ነን ::
1.አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ናሙና ባህርዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. .አሸናፊው ድርጅት ያመጣ ናሙና በመሽሪያ ቤታችን ቴክኒክ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኜ እና አቅርብ ተብሎ እንደተገለፀለት በተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ናሙና መሰረት ዕቃውን በመስሪያ ቤታችን ንብረት አስተዳደር አምጥቶ ገቢ ባድረግ አለበት፡፡
ማሳሰቢያ ፡- በፕሮፎርማው ተወዳድሮ አሸናፊ ከሆነ በኋላ እቃውን ባህርዳር ገምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት ይሄንን ማድረግ ካልቻለ መወዳደር የለበትም ይሄንን እያወቀ እንዳላወቀ አይቶ ከሞላ በኋላ አቅርብ ሲባል አላቀርብም ያለ ድርጅት ተከታትለን ለመንግስት ግዥ አገልግሎት የምናቀርብ እና የምናስቀጣው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ፡፡
0583207051 or 0910027260