Procurement of Medical Equipment and Supplies
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Medical Equipment and Supplies |
| Description | Procurement of Animal Drugs -10-2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0217-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-15 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-13 11:50:11 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba kality ROD, Room 00 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 938921061 Email: mameabate321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው
2. አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎችን ኢንስቲትዩቱ ድረስ በማቅረብ በባለሙያ ታይተው ገቢ ሲሆን ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
3. ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት የእንስሳት መድሃኒት ደረጃውን በጠበቀ ጥራት ባለው ዋጋ መስጠጥ አለባቸው::
4. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
5. ሁሉም ተጫራች ናሙና ማቅረብ የግድ ሲሆን ፕሮፎርማው ከመከፈቱ በፊት ናሙናውን በአካል ማቅረብ አለባቸው
6. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር መግለጫ መሰረት ዋጋ መስጠት ይኖርባቸዋል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።