Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline05 May 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-05-05 11:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

ሎት 2፡- የሁነት ዝግጅት/Event Organization/ ለከፍተኛ መድረክ በባነር ባክ ግራውንድ

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleሎት 2፡- የሁነት ዝግጅት/Event Organization/ ለከፍተኛ መድረክ በባነር ባክ ግራውንድ
DescriptionProcurement of Event Management Services
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-NC-0099-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-05-05 11:00:00
Invitation Date2026-04-09 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Pushkin squre, Room 106
Addis Abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113722825
Email: mesilegesse@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9062, Postal Code: 1000

LegalQualification

  • •Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Bid Security:

    አቅራቢው የሚያቀርበውን ሲፒኦ ወይም ጋራንቲ እስካን አድርጎ ማያያዝ አለበት፡፡

    (Ref: 4.8)
  • •Business organaization:

    Business organization registration certify

    (Ref: 4.6)
  • •Valid trade license :

    የታደሰ የንግድ ፍቃድ 2018

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •የሁነት አገልግሎት የፕሮሞሽን ዕቃዎች:

    ·በጥቅል ከቀበረው ግዥ በተጨማሪ በተናጠል በተቀመጡት ፍላጎቶች መሰረት አገልግሎት ጥያቄ ቢቀርብ በአሸናፊነት የተናጠል ዋጋ መሰረት ለማስናገድ ፍቃደኛ የሆነ፣

    (Ref: 3.3)
  • •ዝግጅት፣ ቦታ እና ዋጋ አቀራረብን በተመለከተ:

    · በሁነት ዝግጅቱ ላይ አጠቃላይ አገልግሎቱን በሚፈልገው ቦታ ላይ ተገኝቶ ለመስጠት የሚኖሩ የትራንስፖርት፣የጉልበት ሰራተኛ የባለሞያ ሎሎች ወጪዎች በሁነት አዘጋጁ ባቀረበው ዋጋ ውስጥ ማካተት አለበት፡፡

    (Ref: 3.6)
  • •የፋይናንስ ውድድርና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች:

    የጨረታው የፋይናንስ ውደድር የሚከናወነው ለእያንዳንዱ ለከፍተኛ መድረክ በባነር ባክ ግራውንድ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አገልግሎት ግዥ የቀረበው በጥቅል ጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ትራንስፖርት ጨምሮ የጨረታው አሸናፊ ይሆናል፡፡

    (Ref: 3.14)
  • •የሁነት አገልግሎት የፕሮሞሽን ዕቃዎች:

    ·በሚዘጋጀው ሁነቱ መሰረት አገልግሎት ፈላጊው ከጥቅል የግዥ ፍላጎት ውስጥ ለተዘጋጀው ሁነት የማያስፈልጉ አገልግሎቶች መካከል ቀንሶ ወይም ጨምሮ ለመጠቀም ባሸነፈበት የተናጠል ዋጋ መሰረት አገልግሎቱን ለመስጠት ፈቃደኛ መሆን ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 3.4)
  • •ስናክ:

    ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ስናክ ይዘት በዝርዝር መግለፅ ይጠበቅባቸዋል፡፡     

    (Ref: 3.10)
  • •ዝግጅት፣ ቦታ እና ዋጋ አቀራረብን በተመለከተ :

    · የሁነት ዝግጅቱ በአዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ በየትኛውም ቦታ ላይ ለሚካሄድ የሁነት ዝግጅት በቦታው አገልግሎት ለመስጠት ተጫራቹ ፈቃደኛ መሆን ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 3.7)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Save Tender