Procurement of Event Management Services
Addis Ababa Road Authority
Tender Information
| Title | Procurement of Event Management Services |
| Description | Procurement of Event Management Services |
| Procuring Entity | Addis Ababa Road Authority |
| Reference No | AACRA-NCB-NC-0098-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-03 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Pushkin squre, Room 106 Addis Abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 113722825 Email: mesilegesse@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 9062, Postal Code: 1000 |
TechnicalQualification
- •ስናክ:
ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ስናክ ይዘት በዝርዝር መግለፅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
(Ref: 3.10) - •የፋይናንስ ውድድርና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች:
የጨረታው የፋይናንስ ውደድር የሚከናወነው ለእያንዳንዱ ለመካከለኛ መድረክ በባነር ባክ ግራውንድ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች አገልግሎት ግዥ የቀረበው በጥቅል ጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ትራንስፖርት ጨምሮ የጨረታው አሸናፊ ይሆናል፡፡
(Ref: 3.14) - •የሁነት አገልግሎት የፕሮሞሽን ዕቃዎች:
· በጥቅል ከቀበረው ግዥ በተጨማሪ በተናጠል በተቀመጡት ፍላጎቶች መሰረት አገልግሎት ጥያቄ ቢቀርብ በአሸናፊነት የተናጠል ዋጋ መሰረት ለማስናገድ ፍቃደኛ የሆነ፣
(Ref: 3.3) - •ዝግጅት፣ ቦታ እና ዋጋ አቀራረብን በተመለከተ:
· የሁነት ዝግጅቱ በአዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ በየትኛውም ቦታ ላይ ለሚካሄድ የሁነት ዝግጅት በቦታው አገልግሎት ለመስጠት ተጫራቹ ፈቃደኛ መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: 3.7) - •የሁነት አገልግሎት የፕሮሞሽን ዕቃዎች:
·በሚዘጋጀው ሁነቱ መሰረት አገልግሎት ፈላጊው ከጥቅል የግዥ ፍላጎት ውስጥ ለተዘጋጀው ሁነት የማያስፈልጉ አገልግሎቶች መካከል ቀንሶ ወይም ጨምሮ ለመጠቀም ባሸነፈበት የተናጠል ዋጋ መሰረት አገልግሎቱን ለመስጠት ፈቃደኛ መሆን ይኖርበታል፡፡
(Ref: 3.4) - •ዝግጅት፣ ቦታ እና ዋጋ አቀራረብን በተመለከተ:
· በሁነት ዝግጅቱ ላይ አጠቃላይ አገልግሎቱን በሚፈልገው ቦታ ላይ ተገኝቶ ለመስጠት የሚኖሩ የትራንስፖርት፣የጉልበት ሰራተኛ የባለሞያ ሎሎች ወጪዎች በሁነት አዘጋጁ ባቀረበው ዋጋ ውስጥ ማካተት አለበት፡፡
(Ref: 3.6)
LegalQualification
- •Registered organization:
Business organization registration certificate
(Ref: 4.6) - •Tin NO:
Tin No
(Ref: 4.6) - •On line:
በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ስመመዝገቡ ማስረጃ ሊሆን የሚችል ሰርተፍኬት
(Ref: 4.6) - •Valid trade license :
የታደሰ የንግድ ፍቃድ 2018
(Ref: 4.6) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Bid security:
አቅራቢው የሚያቀርበውን ሲፒኦ ወይም ጋራንቲ እስካን አድርጎ ማያያዝ አለበት፡፡
(Ref: 4.6)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
