Tender Detail

Tender Details

  • Company Madda Walabu University
  • Address , Phone: +251226652518
  • Website
  • Deadline02 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-10-02 11:00:00
  • Sector Goods

መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌ በስብሰባና፤በስልጠና ወቅት የሚሰጥ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት 2019-1

Madda Walabu University


Tender Information

Titleመወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌ በስብሰባና፤በስልጠና ወቅት የሚሰጥ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት 2019-1
Descriptionመወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌ በስብሰባና፤በስልጠና ወቅት የሚሰጥ የሪፍሬሽመንት አገልግሎት 2019-1
Procuring EntityMadda Walabu University
Reference NoMWU-NCB-G-0054-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-02 10:00:00
Invitation Date2026-09-17 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Bale Goba, Room Adimin Bulding
Goba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 226612492
Email: info@mwu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 10000, Postal Code: 10000

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Valid tax clearance certificate :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • •VAT registration certificate :

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))

TechnicalQualification

  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance:

    SheetBidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: 1)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ተወዳዳሪዎች በዘርፉ አግባብነት ያለውን ወሳኝ የሆኑ ዶክሜንቶችሁን በኢጂፒ ሲስተም ኦንላይን ላይ ለጨረታው ማያያዝዎን አይዘንጉ
ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (ሲፒኦ) ጥቃቅንና አነስተና የሆኑ ተጫራቾች የጫረታ ማስከበሪያ ቢደቦንድ(ሲፒኦ) ከሚመለከተው መ/ቤት/ በአድራሻ የዋስትና ደብዳቤ የጫረታ መክፈቻ እለት ከመድረሱ በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ አ/አበባ ኮሪያ ዘማቾች ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው መወዩ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ወይም መወዩ ሕ/ናና ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ የግዥ ሥራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት መቅረብ አለበት፡፡
ጫረታው በሚከፈትበት ዕለት እና ሠዓት ተከታትለው ኪ-ሼርዎን ሼር ማድረግ አይዘንጉ፡፡
የሪፈሬሽመንት ዋጋ ሲሞሉ በሮቤና ጎባ ከተማ ውስጥ የሪፍሬሽመንት የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ ቫትን አካተው ዋጋ ይሙሉ፡፡
የሪፈሬሽመንት አገልግሎት አፈፃፀም የመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ ተጋባዥ መምህራንና እንግዶች እንዲመጡ በተጠየቀበት ወቅት የሪፍሬሽመንት አገልግሎት ጥያቄ አስቀድሞ ለአሸናፊው ድርጅት በደብዳቤ ተገልፆ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ያቀርባል፡፡
የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በሚገኝ የዋጋ መረጃ ሆኖ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አለመገኘቱ ከተረጋገጠ በአካባቢው በሚጠናው የወቅቱ የገበያ ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ይህ የሚሆነው አገሎግሎቱ መሰጠት ከተጀመረበት ከ3 ወር በኋላ ነው፡፡
አሸናፊው ድርጅት የመወዩ ሕ/ናና/ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆ ጋር ውል በመግባት አገልግሎቱን የሚሰጥ ሲሆን ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡
የሪፈሬሽመንት አገልግሎቱ መለኪያውን ፤ብዛቱን ፤ጥራቱን ፤ወቅታዊነቱን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
የአገልግሎቱ ጊዜ እስከ 2019 ዓ.ም የበጀት ማብቂያ ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender