Lot 67:- የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች የሚሰጥ የተለያዩ ጤና መጠበቂያና አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot 67:- የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች የሚሰጥ የተለያዩ ጤና መጠበቂያና አደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ |
| Description | Procurement of Uniforms |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0610-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-05 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-25 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mojo Dry port, Room 4th floor No 421 Mojo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 022361314 Email: mojomra@gimail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 353, Postal Code: - |
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4)
LegalQualification
- •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 40000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
1. የጨረታ ማስከበረያ Modjo Customs Branch Office/የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
3. የሚቀርቡት እቃዎች በጨረታ ላይ በተጠቀሰው ስፔስፊክሽን መሠረት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4. የጨረታ ማስከበረያ ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡
5. የእቃዎች ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ ቀደም ብሎ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡ ሆኖ ግን ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይደርጋል፡፡
6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ አመራች ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ላይ የተደራጁ ድርጅቶች ከሆናችሁ የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ያደራጀው መ/ቤት በበላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደረገበት መሆን አለበት፡፡
7. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከቢያ ቦታ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
8. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
