Lot 68:- የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞዴል የፕሪንተሮች ቀለም ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Lot 68:- የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞዴል የፕሪንተሮች ቀለም ግዥ |
| Description | Procurement of Stationary Materials |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0611-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-06 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-04-25 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Mojo dry port, Room 4th floor room 421 Mojo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 22361314 Email: Mojomra@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 353, Postal Code: - |
LegalQualification
- •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •2018 E.C valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •ለስድስት ወር የተሰጠዉ ግዜ ገደብ ያላለፈበት valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii); ለስድስት ወር የተሰጠዉ ግዜ ገደብ ያላለፈበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: ITB 35.2) - •Bid Security:
Bid Security 20,000 BIRR CPO, Bank garunte or የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ከአደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
(Ref: 35.2) - •valid excise tax registration certificate:
For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 20000 ETB
SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO, Bank_Guarantee
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
1. የጨረታ ማስከበረያ Modjo Customs Branch Office/የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
3. የሚቀርበዉ የፕርንተር ቀለም ኦርጂናል፣ያልተሞላ ወይም refill ያልተደረገ እና ያልደረቀ መሆን አለበት
4. አሸናፊ ድርጅት የፕርንተር ቀለሙን ገቢ ከሚያደርግበት ቀን ጀምሮ ቀለሙ ቢደርቅ ወይም የማይሰራ ቢሆን በምትኩ ሌላ የፕርንተር ቀለም የሚቀይር መሆኑን አዉቃችሁ ለአንድ አመት የሚቆይ warranty ማቅረብ አለባችሁ ፡፡
4. የጨረታ ማስከበረያ ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡
5. የፕርንተር ቀለም ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ ቀደም ብሎ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርባችዋል፡፡ ሆኖም ግን ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድቅ ይደርጋል፡፡
6. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ላይ የተደራጁ ድርጅቶች ከሆናችሁ የጨረታ ማስከበረያ ድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ያደራጀው መ/ቤት በላይ ኃላፊ ተፈርሞ ጨረታ ማስከበረያ ብር መጠን የተገለጸበትና እርጥብ ማህተም የተደገበት መሆን አለበት፡፡
7. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከቢያ ቦታ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
8. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
