ሎት11:-የታሸገ ዉሃ (1/2) መጠጥ ዉሃ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት11:-የታሸገ ዉሃ (1/2) መጠጥ ዉሃ ግዥ |
| Description | ለሎት11፡- የመስተንግዶ እና ተያያዥ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0155-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-14 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-01 10:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar kebele 11 abay mado zemen constraction birro gone ግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 307, Room 3rd floor bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
2. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
(Ref: -) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
3. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 34.3) - •business organization registration certificate:
business organization registration certificate
(Ref: 34.3) - •conflict of interest:
conflict of interest
(Ref: -) - •Bidder has to submit Bid Security:
Bid Security must be birr 50,000.00
(Ref: ITB 22) - •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: -) - •Nationality:
Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2;
(Ref: -) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - • a power of attorney (or notary statement, etc.) :
Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so
(Ref: -) - •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:
1. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
Must
(Ref: -) - •valid trade license :
valid trade license
(Ref: -) - •አምራች ስለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ወይም ማቅረብ አለበት:
አምራች ስለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ወይም ማቅረብ አለበት
(Ref: -)
TechnicalQualification
- •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
(Ref: ITB 35.4) - •Manufacturer Authorization Letter :
Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.
(Ref: ITB 35.4) - •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 50000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 306 የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳንፕል/ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡ ተጫራቾች አምራች ስለመሆናቸው ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ፡፡
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
ማሳሰቢያ ፡- አሸናፊው ድርጅት ባ/ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ድረስ ውሃውን የማጓጓዣ ፣ የመጫኛ እና የማራገፊያ ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል፡፡
መስሪያ ቤቱ መለኪያ በቁጥር አንድ ብሎ ጨረታውን ቢያወጣውም የሚፈልገውን ያክል ብዛት በሚይዘው ውል መሰረት ሆኖ በሚሰጠው ግዥ ትዕዛዝ መሰረት ሆኖ ውሉ ለአንድ አመት የሚቆይ ሆኖ የዋጋ ማሻሻይ የሚደረገው በስድስት ወር ውስጥ ነው
