በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለጎንደር መቅረጫ ጣቢያ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት በባህርዳር ጉ/ኮ/ቅ/ፅ/ቤት ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለጎንደር መቅረጫ ጣቢያ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ የሚውል ኮስትር እና ተመሳሳይ 22 ሰው እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል ተሸከርካሪ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
| Description | Procurement of Transportation and Logistics Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0630-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-05-12 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-05-02 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | bahirdar abay mado kebele 11 zemen constraction gon, Room 3rd Floor bahirdar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
LegalQualification
- •የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ:
የሶስተኛ ወገን ማሽረጃ
(Ref: -) - •የባለቤትነት ሊብሬ:
የባለቤትነት ሊብሬ
(Ref: -) - •Valid trade license:
Valid trade license
(Ref: -) - •Bid Security:
Bid Security /100,000.00/
(Ref: -) - •VAT registration certificate:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.
(Ref: 4.6) - •Business Organization Registration Certificate:
Business Organization Registration Certificate
(Ref: -) - •a power of attorney (or notary statement, etc.)/የውክልና ማስረጃ ሰነድ/:
Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) /የውክልና ማስረጃ ሰነድ/ proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so
(Ref: -) - •የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ:
የታደሰ የኦፕሬተርነት ፍቃድ ማስረጃ
(Ref: -) - •ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ:
ቦሎ የተደረገበት ማስረጃ
(Ref: -) - •በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ:
በማህበር/በሽርክና የተደራጀ ከሆነ ውል የያዙበትን ሰነድ
(Ref: -) - •Nationality:
Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.
(Ref: 4.2) - •Conflict of Interest:
No conflict of interest as described in ITB Clause 6.
(Ref: 4.3) - •Valid tax clearance certificate:
Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6
(Ref: 4.6)
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: -) - •Technical Offer:
Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements
(Ref: -)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
2.የሹፌር ወጭ ደሞዝ፤ ነዳጅ በራሱ ችሎ መስራት ፈቃደኛ የሆነ፡፡
3. ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት መስመር የተወዳደረበትን ተሸከርካሪ በአካል ማሳየት ይኖርበታል፡፡
4.የአገልግሎት ጊዜዉ ለአንድ አመት ሆኖ እንደየ አስፈላጊነቱ ሊራዘም የሚችል እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረገው ከ ስድስት ወር በኃላ መሆኑ ይታወቅ
5.በቅ/ጽ/ቤቱ ሌላ መስመር /ፌርማታ/ ላይ ውል ወስዶ አገልግሎት እየሰጠ ያለ ተሸከርካሪ መወዳደር አይቻልም
6.ጥሩ የተሽከርካሪ ይዞታ ያለዉ ዝናብ፣ፀሀይና አቧራ የማያስገባ እና ምንም ጉዳት በተሽከርካሪዉ አካል ላይ ያለደረሰበት
7. ለወረታ ደረቅ ወደብ እና ለጎንደር መቅረጫ ጣቢያ ቢሮ ሰራተኞች ጠዋት 1፡50 ሰዓት ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ ከቢሮ 11፡05 ሰዓት መነሻ ወደ ቤታቸው ለማድረስ
8. ለወረታ ደረቅ ወደብ ቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ጠዋት 5፡55 ከቢሮ ወደ ቤታቸው ለማድረስ እና ከሰዓት 6፡55 ከቤታቸው ወደ ቢሮ ለማድረስ /ምሳ ሰዓት/ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል .
ማሳሰቢያ ፡- ለተወዳደረበት መስመር ዋጋ የተሰጠበትን ታርጋ ቁጥር ማስገባት እና የተጠየቀውን የተሸከርካሪውን መረጃ /ሰነድ/ ማየያዝ አለበት ፡፡ ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
