Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Bahir Dar University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
Descriptionprocurement of የውሃ ቀለም እና የብረት ቀለም /CMHS/
Procuring EntityBahir Dar University
Reference NoBDU-NCB-G-1188-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-01 08:30:00
Invitation Date2026-06-29 13:55:51
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:sebateamet tibebe gion hospital, Room 10
BAHIR DAR, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 3209320
Email: cmhs@bdu.edu
Mailing Address:P.O. Box 79, Postal Code: 6000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
  • •Vat Registration Certificate: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)
  • •Other Documents: ከ 500000 ብር በላይ ከሆነ Vat certificate ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡ በዋጋ ማቅረቢያው የሚወዳደር ማንኛውም ድርጅት ባህር ዳር የሆነ ወይም ህጋዊ ተወካይ ባህር ዳር ያለው መሆን ይጠበቅበታል፡፡ አሸናፊ የሚሆን ድርጅት አቅርቦቱን በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ድረስ የማቅረብ ግዴታ ይኖርበታል፡፡እንዲሁም በጨረታ የሚሳተፍ ማንኛውም ድርጅት ዩኒቨርስቲው ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት ብቻ ማቅረብ የሚችል ነው፡፡
Save Tender