Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Road Authority
  • Address Pushkin, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251113713400
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2026-10-09 11:00:00
  • Categories Goods

የእሳት አደጋ መከላከያ እቃዎች

Addis Ababa Road Authority


Tender Information

Titleየእሳት አደጋ መከላከያ እቃዎች
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntityAddis Ababa Road Authority
Reference NoAACRA-NCB-G-0037-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-09 10:00:00
Invitation Date2026-09-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:SAREBET AT PUSHICIN Roundabout, Room first floor 105
A.A, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 11372417
Email: aacra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 9206, Postal Code: 1000

FinancialQualification

  • •የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ :

    ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣ ተጫራቹ የእቃውን ዋጋ በሚሞላበት ግዜ የእሳት ማጥፊያ ውን የሞሙላት አገልግሎቱን እና ትራንስፖርት ጨምር በነጠላ ዋጋ በመሙላት ስካን አድርጎ ማስገባት አለበት፡፡

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የመጫረቻ ገንዘብ :

    ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣

    (Ref: 13)

LegalQualification

  • •በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

    (Ref: 4.4)
  • •የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

     

    (Ref: 4.1 )
  • •የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት ::

    (Ref: 4.6 (ለ) (ii))
  • •የታደሰ የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት ::

    (Ref: 4.6 (ለ) (i) )
  • •የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት ::

    (Ref: 4.6 (ሐ))
  • •ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት ::

    (Ref: 4.6 (ለ) (iii) )
  • •ጨረታ ማስከበሪያ:

    አንድ መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡

    · ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

    (Ref: 4.8)

TechnicalQualification

  • •ቴክኒካል ተቀባይነት:

    ቴክኒካል ተቀባይነትተጫራቹ ለሚያቀርበው ዕቃ ጥራትን በተመለከተ ጨረታ ሰነዱ ላይ በ PDF በተያያዘው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ስለመሆኑ በፅሁፍ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 37.4)
  • •በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty):

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣ ለአንድ አመት ማቅረብ አለበት

    (Ref: 37.4 (መ) (ii))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ መክፈቻ key ማስቀመጥ አለባችሁ::
Save Tender