Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት
  • Address በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0583340010
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ21ኛው ቀን ጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።
  • Categories Road And Bridge Construction , Construction Works

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ.ም ሎት 1 የኮብልስቶን መንገድ ግንባታ በደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮች በግልፅ ጨረታ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ሎት1 ኮብልስቶን መንገድ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።
  • የታደሰ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  • የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል።
  • በደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የግንባታ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያ እና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፤
  • ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ21ኛው ቀን ጨረታው ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0583340010 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ጯሂት ማዘጋጃ ቤት

✨ messages.ai_summary
Chuahit Municipality, West Dembiya Woreda, Central Gondar Zone, Amhara, seeks a contractor to build a cobblestone road (Lot 1) through an open tender. Open to grade 7 or higher contractors with a renewed licence, TIN, VAT, tax clearance and competency certificate.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender